Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

z


za'aስንጥቅ
za'eሰነጠቀ፥ ፈዘዘ
zaaketeእባጭ
zaamaxeወላድ ለም
zaappaunspec. var.saappaመቆፈሪያ
zaaqeበስሱ ገመደ
zaareበአግባብ አለማረስ
zabbha1ቃረዛ2ጀልባ
zahe bureድካም
zakka1ትልቅ፥ ብዙ፥ ግዙፍ
zakka2ዝሆን
zakkaraኮረዳ፥ ያልተዳረች፥ ልጃገረድ
zakkeአጥምት ወይም እንሰት ከተሠራ በኋላ በላዩ ላይ የሚጨመር ወተት
zalbe1ለጊዜ አልፎ አልፎ አሰረ (የቤት ጣሪያ)2ለጊዜ ከመረ
zam'eአሽ /ሰውነት፥ ወለምታ/
zamaxeወላድ ላም
zaqqeቀደም
zawaadeአባወራ፥ አባወራ
zawana garaየውስጥ አካል
zawayndo1የቤት እማቤት2እማወራ
zaydeፈነከተ
zaytooneዘይቱና
zayxeፍንክት
zeddheአይበሉባ /የእጅ መዳፍና ጣት ጀርባ የሆነ የሰውነት ክፍል/
zeebhunteተንጠራራ /ነገር ፈለገ/

  • Page 1 of 3
  • 1
  • 2
  • 3
  • >