datsa2nበአንድ አስተዳደር ስር ሰዎች የሚኖሩበት ምድርa land where people live under one governmentDats jiik'atse 196 bodet datsots fa'ano.በዓለም ላይ ወደ 196 የሚደርሱ አገሮች አሉ።
datsi eenashanከህብረተሰቡ ወይም ከጎሳ የተወጣጡ አስታራቂ ሽማግሌዎችinfluencial older members of a tribe or communityNoo datsi eenashotsi mangiyituwo.የሀገር ሽማግሌዎችን አክባሪዎች ነን።
datsi ashanአንድ ሰው በተወላጅነት ወይም በመንግስት ፈቃድ የመኖሪያ ዕውቅና የተሰጠውa person who is legally accepted as belonging to a countryTaa Itop'i datsi ash taana.እኔ የኢትዮጵያ ዜጋ ነኝ።
datsi beebeyanየመሬት አቀማመጥ ጥናትthe study of the land and water features of an areaNaana'ots kiti datsi beebeyo dande'atsno.ልጆቹ ስለ ከተማው የመሬት አቀማመጥ ዕውቀቱ የላቸውም።
deetsaadvሽቅብtoward a higher levelBaatsiru kito s'iilosh damban deetsat keshra.ውብ የሆነውን የከተማውን ትዕይንት ለማየት ወደ ላይ ወጣች።
dégavአንድን ነገር በሆነ ነገር እንዳይታይ አድርጎ መሸፈንdeliberately covering something with other material not to be seenTelebjiniyo t s'iilawok'o degera.ቴሌቪዥን እንዳላይ ጋረደችኝ።