Browse Amharic



ጠገራ (ብር)t'agaranየዱሮ ሰዎች የጠገራ ገንዘብAmbts t'agaro detsfi?ስንት ብር አለህ?'
ጠገበferc'avበጣም ነገረኛ ሰውAsh han ferc'etska.ይህ ሰው ጥጋበኛ ነው።
ጠጣúshavፈሳሽ ነገርን በአፍ መውሰድAldo aats ik waanc'o úshre.አልዶ አንድ ብርጭቆ ውሀ ጠጣ።
ጠጣርk'ok'ráadjhard filled-in substance, firm, not soft or yieldingBeero k'ok'r b'wotere ezonmo kuud'ka.ጨው ጠጠራማ ሲሆን ወተት ግን ፈሳሽ ነው።
ጠፈፍ ያለshokaadjበጣም ያልደረቀ፥እርጥብ ያልሆነHambets datso shoka.ዛሬ ቀኑ ጠፈፍ ያለ ነው።
ጠፋt'afávመሰወርAsh dágotse t'afre.በሕዝቡ መካከል ጠፋ።
ጠፍር አልጋt'ónganከቆዳና ከእንጨት የተሰራ አልጋT'óngo tiishutsere.የጥፍር አልጋው ተሰበረ።
  • Page 3 of 3
  • <
  • 1
  • 2
  • 3