Browse Koorete - Amharic

a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

k


kimbaleተወጠረ፥ ተዘጋጀ /ሰወነት/
kinceቆራረጠ፥ ከፋፈለ
kindeየእንዝርት ጫፍ
kintaየቆዳ ፍቅፋቂ
kinxeእድፍ፥ ቆሻሻ
kinxheበዛፍና በቋጥኝ ላይ የሚበቅል ጥገኛ ተክል
kireከረከመ
kiriqeአጣብቅኝ፥ውስብስብ
kirxhaxheጠነከረ፥ በረታ
kitaየግል፥ ለብቻ
kiteመስመር አወጣ
kitichoአልተስማሙሙም፥ እንቢ አለ
kitti mirqiግራ ተጋባ
kixeእብጠት፥ እባጭ
kixhe1አበጠ፥ ተነፋ2ሞላ /ውሀ/
kizzaልቤ ሙሉ፥ የማይፈራ፥ የማይበረግግ
kobbha1ቅርፍድ2ጫማdial. var.kobhe
kobhedial. var. ofkobbha 2ጫማ
koborteካፖርት
kobureተንቀጠቀጠ
kocaየእንሰት ችግኝ
koceቀመሰ
kochocheጨቅላ ህፃን በልብስ ደግፎ አስቀመጠ
kodaneትልቅ፤ ወፍራም፥ ግዙፍ
kofoባህላዊ ለቅሶ በመጨረሻ ላይ አፈር ወደ ተቃራኒው አቅጣጫ የመበተን ሥርዐት