Browse Koorete - Amharic
l
laasse1ስለቅሶ አደረሰ2ግመላሽያ ሰጠ
laassheስሽመና ሥራ ክር /ማግ/ የተበጠሰበት ቦታ
laaxeስ1የእናት ጎሳ ወንድ ወነን2ጌታ3አምላክ
labanteስበባህላዊ ለቅሶና ሹመት ወቅት በወንዶች ራስ ላይ ግራና ቀኝ በኩል የሚደረግ የስጎን ላባ
laceግ1ተጠማ2አለመዋጥ (ምግብ፥ ነገር)3ጠጣ (ውሻ ውሃ)
laddheቅምርት ቀነስ (መሬት፤ እርሻ)
lafeስ1የእንሰት ፍቅፋቂ ማድቀቂያ2የልብስ ጫፍ /ዘርፍ/