Browse Koorete - Amharic
h
hixhiixhaስለማሰሪነት የሚያገለግል ሀረግ
hoolaቃአአድናቆት፥ ጥላቻ፥ እርግማነ የሚገልፅ ቃል
hooleስ1ሹል እንጨት፥ ጦር 2 በዱር ውስጥ ጉድጓድ ቆፍሮ ሹል እንጨት፥ ጦር በማቆም እንሰሳትን የማጥመድ ዘዴ
hoyseስሰውነት በማንቀሳቀስ ብትር ይዘው መሬት እየረገጡ ወንዶች በጋር የሚጨፍሩት የለቅሶ አይነት
hulaስ ቀጭን መንገድ /ጫካ፥ አታክልት/