Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

a


akaafaአካፋ
akakaየልጅ ልጅ ልጅ
akakunteunspec. var.akaketeለቅድሜ አያት ህፃኑን በእንሰሳት እግር መሀል ማሳየት
akimeየጤና ባለሙያ፥ ሀክምcomp.akime zawaክሊኒክ፥ ጤና ጣቢያ፥ ሆስፒታል
akime zawacomp. ofakimeክሊኒክ፥ ጤና ጣቢያ፥ ሆስፒታል
akkireቁልቋል
akko1አያት
akko bushoአክስት
akko na'eአጎት
akkulaየእንሰት ዓይነት
al'oበጣም ውድ
alaለመፋቅ የደረሰ እንሰት
allo1ማሽላ
alseጨረሰ፥ ፈፀመ
am'ale shannaግንዱ ነጣ ያለ የእንሰት ዝሪያ
amaantoምርታማ እንስት የቤት እንሰሳት
ambaማህበረሰብ፥ የአንድ አከባቢ ህዝብ
amboቅምሻ ምግብ /ለመናፍስት/
ameጥያለምን
ananaaseአናናስ
angure1መስኖ
angusse1ታላቅ /ወንድም/2አንጋፋ፥ በኩር
anguzziyounspec. var.anguzo1ታላቅ /እህት/2አንጋ፥ በኩር /ለሴት/
anxaጉረኖ
appileፖም