Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

o


oometeበሁለተኛው ዙር የሚወጣ የበሰለ እንሰት
oomoታች፥ ሥር
ooneጥያማን
oopa1አቅመቢስ፥ ደካማ
oopa2ወናፍ
oopuloተድበልብለው በማሰሮ የሚቀቀል ዳቦ መሳይ ምግብ
ooqa2ደካማ፥ አቅመቢስ
ooqettaአደይ አበባ
ooshe2ድምፅ /የውሃ፥ የዝናብ/
ooxeከለከለ፥ አገደ፥ አስወገደ፥ አነሳ
oozeተጎሳቆለ
or'eአጓራ፥ ጮኸ፥ አጉረመረመ፥ ተንተከተከ
orandaበማሳ ዙሪያ እንደ ደን የተተከለ አጥር
orgeአውራ ፍየል
orje1ትልቅ2አዋቅ፥ የተከበረ፥ በሳል3ታላቅ
orqeበረሮ
osaጉልበት፥ ሀይል፥ አቅም
osaxeጠንካራ፥ጉልበተኛ፥ኀይለኛ
osaxheጠነከረ፥ በረታ፥ ጉበዘ
oshaእበት
oshiceተመቸ፥ቀና፥ተሳካ
oshichaምስራቅ
oshicheቀኝ
osoአውራሪስ
otaማሰሮ፥ እንስራ