Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

p


pashe1ደበቀ2ሸፈነ፤ ከደነ፤ ከለለ
payceማጣፈጫ (ለብስል እንሰት)
payreየቆዳ በሽታ /እከክ/
peellaየንብ እንጀራ
peeqe1ድጋፍ፤ ሽብልቅ2የቆጮ እና ቡልአ ቅይጥ
peereሰረረ
pejhengoያልተስተካከለ /ፀጉር/
peneqaነጭ ቆጮ
pengaደረት
pessheleየቡና ቃርሚያ
pidileተፍታታ፥ ተስተካከለ
pigeጠባሳ
piggeበሳ፥ ሰረሰረ፥ ቦረቦረ
piinaነቀዝ
piineነጣ /የሰውነት ቆዳ በእርጅና ምክንያት/
piiqeሽለቀቀ
piiqoቀጠማ
piissaበቆሎ በልታ ቢጫ ወፍ
pijhaleሳሳ፥ቀጠነ /ለማሰሪያነት የሚያገለግል/
pikkeአስነጠሰ /በግ፥ፍየል/
piqe11አወጣ፥ ጎረጎረ2ፈረፈረ
piqe2ፍርፍር፥ ከበቆሎ ዱቄት የሚሰራ ምግብ
pirdeየሆድቃ ሥጋ ዓይነት
pisoፍንጥጣ አከባቢ ሀፍረተ ሥጋ
pissharoመፅሐፍ