Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

q


qootta1የማይድን ቁስል2ወደ ውጭ የወጣ ማህፀን
qororoዙሪያ የተላጨ ፀጉር
qorxheወንጭፍ
qorxhoለስላሳ አጥንት
qoseረዥም ላባ
qotteመቀጥቀጫ ድንጋይ (ወፍጮ ለማሾል)
qotto1ዶማ2ፈት ወንድ3ሰውነት ሰርሳር በሽታ
qoxheጨቆነ፥ አድሎ ሰራ
qucoአናት፥ ጫፍ
qufulaየቡላአ ገንፎ
qul'aድልብ፥ ወፍራም
qulule1የማር ወለላ
qulule2ከልክ በላይ በሰለ
quluulaቀንድ የለላቸው የቤት እንሰሳ (ፍየል፤ በግ)
qum'aእንጭጭ
qum'eቆረቆረ
qurafeቁራ
qurcucaከርዳዳ ፀጉር
quulaየቡላ ገንፎ
quuxheከጀለ

  • Page 3 of 3
  • <
  • 1
  • 2
  • 3