Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

s


satteunspec. var.saxeየወንድ ብልት ከሽለፈት ጋር የሚያያይዝ ሥር
sawo keexeጉብር
sawweመዓዛ አለው፥ ጥሩ ሽታ አለው
saxume1ጠዘጠዘ /ህመም/2ተጣደፈ
sayaፍንጭት
sayleሙቅ
sazeናፈቀ፥ ጓጓ
se'aunspec. var.sega1ዝባድ2ቅሪት
sebbheበትክሻ ላይ ያለውን ሸክም ወይም ልብስ አስተካከለ
sebbhutteትከሻ ነቀነቀ፥ እምቢታ አሳየ
sebhe1ደረሰች /ልጃገረድ/2ደረሰች /በግ፥ ፍየል/
seedheቀሰስተኛ
seekkoሀበሻ ጎመን
seele1አጌጤ2ብራ ሆነ3አገገመ
seeloጌጥ
seeppaእፍረት
seepunteአፈረ
seereዘለዘለ
seerilleቆንጆ /ሴት/
seexeጭገር
segeዝባድ
sel'eወጠጤ
sesureአቃሰተ
sha'aለም መሬት
sha'unteunspec. var.shahunteኣዛጋ