Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

t


tiqumeስቅ አለ
tiqunxeስቅታ
tiroሥሩእና ቅጠሉ የከብቶች ጉበት በሽታ ለመከላከል የሚያገለግል ተክል
tishaእሸት
tishe21ቅባት2ዝምድና
tofeተከለ
tolsoለጋና ወፍራም ክፍል (ተክል)
toodhoዝቃጭ
toohateተከታተለ፥ ተቆጣጠረ
tookke1በእግር ወቃ (እህል)2ለፋ (ለቆዳ)
toora1ጦር2ጦርነት
tooraxeጦረኛ፥ ተዋጊ፥ ፀብ ጫሪ
tooteunspec. var.tortoreመረቀዘ
toraባላ
torcoየእውራ ዶሮ ቁንጮ
tosse1ችግኝ2ዘር
toyya1ቅዝቃዜ2ነፋስ3ረጋያለ ሰው
toyyeቀዘቀዘ፥ ተረጋጋ
tufeአሰረ
tufuxeእስር
tulxheአመለጠ፥ ሾለከ፥ ወለቀ
tum'eወተፈ፥ ከተተ
tumaነጭ ሽንኩርት
tunaርኩስ፥ ክፉ
tuneግንድ