Koorete - Amharic
w
wola haleግእኩል አለመሆን፥ አለማጣጣም
woltame1ስወኪል፥ ነገረ ፈጅ2ተወካይ
woqaስ1ሀምጮቾ በሰበሰ2ቅቤ የበዛበት/የሰማ/ ባህላዊ ምግብ
woransaስውጋት በሽታ (ቀንድ ከብት)
worxhafeግየመጀመሪያ ዙር እርሻ ስንጣቆ
wosaስአንድ አይን የሌለው፥ አንድ አይን አጣርቶ የማያይ
woy'e1ግተኛ፥ ግብረ ሥጋ ግኑኝነት አደረገ2ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ
woyqeስከጥጃ ቆዳ የተሰራ የልጃገረዶች አልባሳት
woytara1ስከከብት ቆዳ የተሰራ የሴቶች አልባስ