Koorete - Amharic
b
bambaleunspec. var.bambanoስበስድተኛ ትውልድ የተወለደ ልጅ
baqeግ1መታ /በጥፍ/፥ አጨበጨበ2ጠፈጠፈ፥ጋገረ /ቂጣ፥ዳቦ/3አከረረ/ፈትል/
barriyoስ1ታናሽ እህት2ታናሽ /ነገር፥ ዕቃ/
barseስ1ታናሽ ወንድም2አንስተኛ /ነገር፥ ዕቃ/smaller, minor, younger
baseስ1ነገር፥ እንትን፥ ዕቃ2ምቀኝነት፥ፈልገላ
bayseግ1አባከነ፥ አስወገደ፥ አጠፋ /ጊዜ፥ገንዘብ/2ተሳሳተ