Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

b


binne1አተኮሰ፥ አሞቀ2ደራ
biqiloበቅሎ
bira1ጫፍ፥ የመጀመሪያ፥ በኩር2አሁኑኑ/ትኩስ/ ተፍቆ የሚበላ ቆጮ
birche1ፈታ /እቃ፥ነገር፥ሰው/2ተረጉጎመ
bircho1ፍቺ2ትርጉም፥ ፍች
birchutte1ተፈታ2ተገላገለ/ች/3ተተርጎመ
birkeነቃ
bisha1መልክ፥ ምስል፥ አይነት2ጥቁር ምልክት በቆዳ ላይ
bishacheመልከ መልካም፥ ቆንጆ፥ ውብ
bishe1መሰለ2ተመቸ
bishooncheሳለ፥ አስመሰለ
bishushe1አስመሰለ2አመሳሰለ
bitaመናፍስትን ለመከላከል ከፍየል ቆዳ የሚሰራ በእጅ የሚታሰር ክታብ
bixaበእንጨት ወይም ድንጋይ ላይ የሚበቅል የተክል አይነትsyncoota
bixa gollaተቀራረቡ፥ ተሳሰሩ፥ ተጣመሩ /ዝምድና/
bixhaleየእንሰት ችግኝ ተንከባከቤ
bixheትናንሽ የቆጮ ቂጣ
biya ereid. ofere1ለአቅመ አዳም/ሄዋን ደረስ/ች2ባነነ፥ ነቃ
biya miyeid. ofmiyeምርር ብሎ አዘነ፥ ተፀፀተ
biyyaህዝብ
bo'aመላጣ
bo'eyeተመለጠ
boche1የውሻ ጩሄት
boche2ዳገት ተራራ ጎን
boddheteመቃን