Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

m


miche1ጠበሰ2አተኮሰ (ሰውነት)
middheጭራ አወዛወዘ (ውሻ፤ ድመት)
middhiroወፍራም
midha1እህል2ጥራጥሬ
mii'iቃአየፍየል ጥሪ
miidhaበደል፥ጉዳት
miidheጎዳ፥ በደል
miimeአጠበቀ፥ ጠነከረች፥ በረታ
miimoጥብቅ፥ ጠንካራ
miiqaxe21የመናገርና የማሳመን አቅም የሌለው ሰው2ገበሬ፥ አርሶ አደር
miiqeመቆፈሪያ
miireስድ ሆነ፥ጋጠወጥ ሆነ
miiseላም
milla'eከጎን አጥንት ሥጋ አወረደ
milleጎድን አጥንት
milmodial. var.minneየኮሶ ትል
milqeአመለጠ
mindilaቂጥኝ
minga1የላይኛው ጥርስ ቀድሞ የበቀለ ልጅ2አካለ ጎዶሎ ሆኖ የተወለደ ልጅ3ሳታገባ ቤት የወለደች ልጃ ገረድ
minnedial. var. ofmilmo
mir'e1አሰረ፥ጠመዘዘ /ገብስ፥ስንዴ/2አጣመመ /ነገር/
miraaneምራን
miruxeነዶ (ስንዴ፤ ጤፍ ወዘተ)
mishiraፈት ሴት
misiraምስር