Koorete - Amharic
m
mozzeስ1የአፍንጫ አጥንት /ሰው/2በአውራ አንጎል ውስጥ የሚፈጠር ትል
muceteግበደለ፥ ጨቆነ፥ ነፈገ፥ አድሎ፥ አሳጣ
mugeስበመቃብር ላይ የሚቆም ምልክት /ድንጋይ፥ እንጨት፥ ዛፍ/
muralleግዳር ዳሩን ኮተኮተ /ቋሚ ሰብል፥ማሳ/
murceunspec. var.munneስየእሙስ ውጨኛ ክፍል
muttaaraስየድንግልና ባል ወይም ሚስት
muucaቅ1አጭር ሽሩባ2አንገተ ሠባራ ምንቸት