Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

l


lalakeደባበሰ፥ ነካካ፥ ዳሰሰ
laloየእንጨት ኣይነት
lanceተነጫነጨ፥ አልቀበል አለ
langabaየጣፊያ በሽታ
lankamaየእናት ቤተሰብ የሴት ወገን
lanxheጣፊያ
laqete1ጮቅ 2ባህላዊ ቤት በውጋግራ ጫፍ ላይ ተደርጎ ቤቱን የሚደግፍ የተጠረበ እንጨት
laqilaqoበፍየል አንገት ላይ የሚወጣ እንጥልጥል (ፍየል፤ ወፍ)
laqumaxeunspec. var.laqamoየመሬት ትል
lasheበረጃጅም ሣር መሀከል ረገጠ ወይም ከፈተ
lattaለም መሬት
laxhaበፍየልና በበግ አካል ጎን ላይ ያለ ነጭ ፀጉር አርማ መሳይ
laydeላይደ
layso1የእናት ቤተሰብ በሰቶች ወገን2እመቤት
leeceፈጀ፥ ጨረሰ
leelumasheየሌሊት ወፍsynleelungashe
leelungasheየሌሊት ወፍsynleelumashe
leemo1ጥላ2ሙታን መንፈስid.leemo keseደነገጠ፥ፈራleemo oycheየሞትን ምክንያት ለማወቅ የሙታን መንፈስ የማነጋገር ሥርአት
leemo efeሙታን መንፈስ ያዘ
leemo keseid. ofleemoደነገጠ፥ፈራ
leemo oyceየሞትን ምክንያት ለማወቅ የሙታን መንፈስ አናገረ
leemo oycheid. ofleemoየሞትን ምክንያት ለማወቅ የሙታን መንፈስ የማነጋገር ሥርአት
leexhaነጠላ
lehaጉልበት፥ አቅምid.lehi hay'eሐሞት ፈሰሰ፥ አቅም አጣ
lehi hay'eid. oflehaሐሞት ፈሰሰ፥ አቅም አጣ