Koorete - Amharic
l
lendodial. var.lindoስ1ቁራጭ ልብስ፥ መሃረብ2ሞደስ
lequ lequ hiyeግአቅም አጣ፥ ደከመ፥ ተልፈሰፈሰ
ley ley hiyeግጎመዘዘ፥ ጣእም አጣ
li'eስከቀርከሀ የሚሰራ ትልቅ የእህል ማከማቻ
limboቅበጣም ትንሽ፥ጥቂት (ቂጣ፥እንጀራ)
lisisoስ1ሸርተተ መጫወቻ እንጨት2የሳር ዓይነት /በእሰት መሀከል የሚበቅል/
lissoስከጉማሬ ቆዳ፤ከነሀስና ከእንሰሳት ጭራ የሚሰራ በባህላዊ ጭራ /ለቅሶ፥በሹመት፥በእርግማነና ለበረከት የሚጠቀሙት/
liwu'oስለሆድ ህመም በልብ አከባቢ የሚጠበስ
loceግየእንሰሳት ማደሪያ ቦታ ቤት ውስጥ አስተካከለ፥ አነጠፈ፥ አዘጋጀ፥ ዘፈዘፈ
locheስቤት ውስጥ የከብቶች ማደሪ የሆነ የድንጋይ ንጣፊ