Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

l


lologgoሀረግ አይነት ተክል ልጡ ለማሰሪያነት የሚያገለግል
lombolaxeቆማጣ
lomboleቁምጥና
loo'eጣፈጠ
loo'oጣእም ያለው፥ ጣፋጭ
looce1በደንብ አለማረስ2አረሰረሰ
looddoበሆድ ላይ ከእንብርት ከፍ ብሎ በቀኝ በኩል የሚጠበስ ጠባሳ
loole11ተፈወሰ፥ ዳነ፥ ተጠለለ2ተጠለለ /ዝናብ፥ አደጋ፥ ወዘተ/
loole2የተለበለበ የእንሰት ቅጠል
looluse1ፈወሰ፥ አዳነ2ቅጠል ለበለበ
loomeሎሚ
looqa21ቦታ፣ ሥፍራ፥ መንደር2ከዋና እናት የሚበቅሉ የጎደረ ሥራ ሥር
loosadheአያያዘ፥ ወሰወሰ /ለስፈት/
looteቀባ /ሰውነት/፥ ለወሰ /ምግብ/
lootoሎቲ
looxheነበልባል፥ ወላፈን
looxhi hiyeአልጠገብ አለ /ምግብ/
looxhi looxhi hiyeብቅ አለ፥ ታይታ አበዛ
losheሳመ
loshossho hiyeፈጥኖ አደገ /ፍሬ አልባ/፥ጋሸበ
lososeረጅምና ስስ /ልብስ/
losseለመደ
lossoልምድ፥ ተሞክሮ
loy loy hiyeጎምዛዛ፥ ጣእም የለሽ
loy loy loyቃአየጥል መቀስቀሻ ድምፅ /ለሁለት ቡድን ልጆች መካከል/