Browse Amharic



ሀሜትóónanጥሩ ባልሆነ አካሄድ ስልሰው ማውራትBiink'o ash óón shunf asho be'e danak taana.እንደሱ ያለ ሀሜት የሚወድ ሰው አይቼ አላውቅም።
ሀምቡርቃúúlánየጫካ ፍራፍሬÚúl móó amrno.ሀምቡርቃ ሊበሉ ሄዱ።
ሀብታምgaaletsanከበቂ በላይ ንብረት ያለው ሰውLoteriyo k'ut't gaalets wotutsere.ሎተሪ ደርሶት ሀብታም ሆነ።
ሀብትgaalanበርከት ያለ ገንዘብ ወይም ንብረትGaaletska.ባለ ሀብት ነው።
ሀኪምhakimiyanperson who practices medicineHakimi wotosha b'danir.ሀኪም ለመሆን እየተማረ ነው።
ሀያhiyaadjየ 20 ቁጥር መጠሪያ ስምNa'an hiyo natre.ይህ ልጅ ሃያ ዓመቱ ነው።
ሀይለኛmúraadjከባድ ዝናብEne guur butsts awusho múra b'tesh.ማለዳ ላይ ሀይለኛ ዝናብ ነበር።
ሀገርdatsa2nበአንድ አስተዳደር ስር ሰዎች የሚኖሩበት ምድርDats jiik'atse 196 bodet datsots fa'ano.በዓለም ላይ ወደ 196 የሚደርሱ አገሮች አሉ።
ሀጢያትhak'antransgression of the law of God/ breaking the laws of God/ doing wrong against GodMáátso dek'ftse wotere amftse gankad' fiino hak'a b'wotefo.ከጋብቻ በፊት የሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ሀጢያት ነው።
ሀጥያትnúwánበዘመዳሞች መሀል የግብረ ስጋ ግንኙነት ሲፈፀምB' jagonton k'ewo núwa.ከዘመድ ጋር ወሲብ መፈፀም ሀጥያት ነው።moranከእግዚያብሔር ፊት ጥሩ ያልሆነን ክፊ ስራ መስራትT fiints moro taash oorowe erer.ይቅር እንድንባል የበደለንን ሰው ይቅር ማለት ተገቢ ነው።