Browse Amharic



ekeewíproትናንሽ ነገሮችንና ወንዶችን ለማመልከት መጠሪያAsh ekeewí oots taash ambaar imtso.ያ ሰውዬ ነው ትናንትና ብር የሰጠኝ።manproአንድን ነገር ያደረገው ማን እንደሆነ የሚገልፅKotsets it'o b'keshts asho mani.እጣው የወጣለት ሰውዬ ያ ነው።
ያለ አግባብweeralkanከመስመር ውጭ፤ተገቢ ባልሆነ መንገድTaanton weeralka b́faye.ከኔ ጋ ያለ አግባብ ይጣላል።
ያለ ደንብnemalkaadjከተለመደ ባህል ውጪ የሆነNemal aaniya bi'aaniy.ያልተለመደ ምላሽ ሰጠ።
ያለፈbéshkaadvያለፈ ጊዜን አመልካችBbéshits keewo ash maac' k'ewika.በህይወቷ አሳዛኝ የሆነ ጊዜን አሳልፋለች።
ያልበሰለglaluwaadjለጋ፥ያልደረሰBok'oli glaluwa.በቆሎው አልበሰለም።marmat'aadjለጋ፤ጨቅላ፤ያልደረስMarmat' b'wottsotse hank'o mang aatan falr t'iwintsde'atse.ገና ልጅ ስለሆነ እንደዚያ ያለ ከባድ ጥያቄ መረዳት አይችልም።
ያልተለመደ የራስ ቅርፅjulajulaadjሙልሙል/ሾጣጣ/Na'o tooko julajula.የልጁ ራስ ያልተለመደ ቅርፅ አለው።
ያልገጠመgóóba 2adjከሰው ጋር ተስማምቶ የማይሰራBíínton fiiniru ashotsnton góóbutska.ከስራ ባልደረቦቹ ጋር ተስማምቶ አይሰራም።góóba 3adjየማይገጥምWokembo manutsidek' fiino k'azetsotse góóba.የአክንባሎው ክዳን በምጣዱ ልክ ስላልተሰራ አይገጥምም።góóba 1adjበአግባቡ ያልተከደነGáád'otsi k'ulman sheengshdek' ipekali góóba.ጓዳ ያለው ድስት ክዳኑ በአግባቡ አልገጠመም።
ያቺekeewiproትናንሽ ነገሮችንና ሴቶችን ለማመልከት መጠሪያAsh ekeewi tmiinzu kashiy.ያቺ ሴት ናት ከብቴን ያዳነችልኝ።
ያዘdetsa1vአንድን ነገር በእጅ መጨበጥShari jiito zaanzu detsre.ሸረሪቷ ዝንቧን ያዘቻት።eravልጆችን ጉልበት ላይ መያዝ ወይም ማስቀመጥIndu na'o erera.እናቱ ህጻኑን ጭኗ ላይ ያዘችው።
ያገሬ ሽቦ (የእንጨት)fús'a2nከሽመል የሚሰራ ለዕቃ ማጠቢያነት የሚያገለግል ቁራጭ ገመድFús'on shélo mashra.ፋጋውን ባገሬ ሽቦ አጠበችው።
ያገባች ሴትburavወንድ የቀመሰችሴት ልጅ ወይም ያገባች ሴትBii buri.እሷ ያገባች ነች።