Browse Amharic



shnሀያ አምስተኛዋ የቦርና ፊደልHiye uutsl borni fideliyu 'sh' eta etefo.ሀያ አምስተኛዋ የቦርና ፊደል 'sh' ትባላለች።
ሽሆናshahanánከጉልበት በታች ያለው የእንስሳት እግርMiinzi shahanón ito fiinefe.በከብት በሾህና ወጥ ይሰራል።
ሽመልas'i kohaadjየአሾተረ ሃረግ እንዲወጣበት የሚተክል ረጅም እንጨት/ሽመልAs'i kohan geenzo hiyi meetre.የዚህ ሽመል ርዝመት ሃያ ሜትር ነው።
ሽመልeltanጫካ ውስጥ የሚበቅል ለቤት መስሪያነት የሚያገለግል ቀርክሃElti gumbo kup'a.ሽመል ጠንካራ በትር ነው።
ሽመል (የቤት ጣሪያ ለመስራት የሚያገለግል)kótsa1nmaterial used in roof makingMaa kotso shakre.የቤት ጣሪያ ላይ ሽመል ሰካ።
ሽመል (የጦር)jaawána wood that used in making spear, usually bamboo shaftAldo jaawá b'k'ubir.የጦር ሽመል እያቃና ነው።
ሽማግሌeenashaadjበእድሜ የገፋ ሰው (ለወንድ)Eenasho waare.ሽማግሌው መጣ።gaaweraadjበዕድሜ የገፋ ወይም የእድሜ ባለጠጋEenash gaawero ango bt'ut'tsotse bjinfo meyitsa.ሽማግሌው አቅመ ቢስ ስለሆነ የሚውለው ቤት ነው።
ሽማግሌ (የሀገር አስታራቂ)datsi eenashanከህብረተሰቡ ወይም ከጎሳ የተወጣጡ አስታራቂ ሽማግሌዎችNoo datsi eenashotsi mangiyituwo.የሀገር ሽማግሌዎችን አክባሪዎች ነን።
ሽርጥshiriit'iyanበክብ መልክ የተሰፋ የሚለበስ ጨርቅAshan shiriit'iya b'tahir.ይህ ሰውዬ ሽርጥ ለብሶዋል።t'obanከወገብ በታች የሚለበስ ጨርቅAsh han t'obo t'obera.ይህቺ ሴትዮ ሽርጥ ለብሳለች።
ሽበትbukanፀጉር ወደ ነጭ ሲቀየርEenashu tooko bukutsere.የአሮጊቷ ፀጉር ሽብቷል።
ሽቦshubánመብራትን የሚያስተላልፍ ገመድFeek'ets korenti shubó kíshon t'awift!ያለ ላስቲክ ጓንት ያንን የኮረንቲ ሽቦ አትንካ!
ሽቶshitúwanበገላ ላይ ወይም ልብስ ላይ የሚደረግ ጥሩ መዐዛ ያለው ፈሳሽNfuurts shitúman shaak'a.የተቀባሽዉ ሽቶ ቆንጆ ነዉ።
ሽቶ (ባህላዊ)búkanበሽናሻ ሴቶች የሚዘጋጅ ባህላዊ ሽቶBúki sháák'o fuur fuurosh shunfe.ባህላዊ ሽቶ ቅቤ ለመቀባት እውዳለሁ።
ሽንብራshumbranየጥራጥሬ አይነትHandr goshets shumbro murasa.ዘንድሮ የገበሬዎች የሽንብራ ያላቸው ምርት አነስተኛ ነው።
ሽንትsheeshanኩላሊት ካጣራ በኋላ ከሰውነታችን ወደ ውጭ የሚወጣ አላስፈላጊ ፈሳሽHakimiyo sheesho maramarere.ሐኪሙ ሽንት መረመረ።
ሽክርክሪትshúraranመዞርShúraro kaashiruwa b'tesh.ልጅቷ ሽክርክሪት እየተጫወተ ነበር።
ሽኮኮúka1nዛፍ ላይ መሮጥ የምትችል አይጥ መሳይ እንስሳOots úku weratse bek're.ትናንትና መንገድ ላይ ሽኮኮ አይቻለሁ።
ሽጉጥshugut'a 1nበወገብ ላይ የምትታጠቅ ትንሽ መሳሪያShugut'o taash waat're.ሽጉጥ መዘዘብኝ።shugut'a 2nየአረቂ መያጃ ዕቃShugut'ts arek'iyo gaas'dek' biind gál amra.
ሽፋሽፍትááwi s'iiranበአይናችን ሽፋን ጠርዝ ላይ የሚገኙ ደቃቅ ፀጉሮችGenzwotat sheeng ááwi s'iiro detsfa.ረጅም የሚያምር ሽፋሽፍት አላት።