Overview
Introduction
Foreword
Copyright
Credits & acknowledgements
Alphabet
Abbreviations
Entries explained
Search
Browse
Browse Borna
Browse Amharic
Browse English
Semantic Domains
Download
Language
Link to Ethnologue
World Atlas (WALS)
Phonology
Grammar
Map
Photo journal
Bibliography
OLAC Resources
Links
Webonary
Borna-Shiansha site
SIL Ethiopia
SIL web site
Help
Searching
Browsing
Downloading
Dictionary Font
About Software
Contact Us
Borna (Shinasha) Dictionary
Browse Amharic
ሐ
ሀ
ሃ
ሁ
ሂ
ሄ
ህ
ሕ
ሆ
ኋ
ለ
ሊ
ላ
ሌ
ል
ሎ
መ
ሙ
ሚ
ማ
ሜ
ም
ሞ
ሟ
ሰ
ሱ
ሲ
ሳ
ሴ
ስ
ሥ
ሶ
ረ
ሩ
ራ
ሬ
ር
ሮ
ሯ
ሸ
ሹ
ሺ
ሻ
ሽ
ሾ
ቀ
ቁ
ቂ
ቃ
ቄ
ቅ
ቆ
ቋ
በ
ቡ
ቢ
ባ
ቤ
ብ
ቦ
ቧ
ተ
ቱ
ቲ
ታ
ቴ
ት
ቶ
ቸ
ች
ነ
ኑ
ና
ን
ኝ
አ
ዐ
ኡ
ኢ
ዓ
ኤ
እ
ዕ
ኦ
ከ
ኩ
ኪ
ካ
ኬ
ክ
ኮ
ኳ
ወ
ዋ
ው
ዘ
ዚ
ዛ
ዜ
ዝ
ዞ
ዥ
የ
ያ
ይ
ደ
ዱ
ዲ
ዳ
ድ
ዶ
ጀ
ጃ
ጅ
ጆ
ገ
ጉ
ጊ
ጋ
ጌ
ግ
ጎ
ጓ
ጠ
ጡ
ጣ
ጤ
ጥ
ጦ
ጧ
ጨ
ጩ
ጫ
ጭ
ጮ
ጰ
ጳ
ጵ
ፀ
ፂ
ፅ
ፆ
ፈ
ፉ
ፊ
ፋ
ፍ
ፎ
ፏ
ፒ
ፓ
ፕ
ፖ
ቫ
ጨ
ጨለማ
t'aluwá
adj
አልጋ፥ወምበር ወይም በር ለመስራት የተፈለጠ ሰፊ እንጨት
Aashitsal t'úwo t'aluwá.
ጨረቃ የሌለችበት ሌሊት ጨለማ ነው።
ጨለምተኛ
farisa
adj
ተንኮልኛ፤ኣጉራዘለል፤መልካም ነገር የማይታያቸው
Farisosh jam aawo fiineyiru fiino gonda bí'arefo.
ጨለምተኞች ሁልጊዜ ነገሮች ሁሉ መጥፎ መሰለው ይታቸዋል።
ጨለጠ
jeera
v
ግጥም አድርጎ መጠጣት
Na'o aatso jeerere.
ልጁ በብርጭቆው ውስጥ ያለውን ውሃ ጨለጠ።
ጨለፈ
k'óla
v
to dip up water
Ashu aatso k'olera.
ሴትዬዋ ውሀ እየቀዳች ነው።
ጨለፈ (ለፈሳሽ)
ooba
1
v
ፈሳሽ ነገርን ማፈስ
It kíyiru ito oobra.
ወጥ ቤቷ ወጡን ለልጆቹ ጨለፈች።
ጨመረ
daba
1
2
v
ደመረ
5 tsats 3 zo ndabiyal 8 daatsituwi.
5 እና 3 ሲደመሩ፥8 እናገኛለን።
daba
1
3
v
ረዳ
Fino falas'e, tash wa dabi.
መስራት አልቻልኩም፤ መተህ አግዘኝ?
daba
1
1
v
መጨመር
Sukariyo shaayiwosh dabi.
ሻይ ዉስጥ ሰኳር ጨምር
ጨመቀ
fíís'a
1
v
መጭመቅ
Tahan shengshde fiic'e!.
ልብሱን በደንብ ጭመቀው።
ጨረሰ
ishá
v
አለቀ
Eyish een iko máádek' ishro.
ትልቋን ፍየል በልተን ጨረስናት።
ጨረሰ
ééka
1
v
መጨረስ
Fiino éékri?
ሥራውን ጨረሰክ?
ééka
2
v
ማቀላቀል
Mereerotsi eyishots ééka bdaam.
በጎችን ከፊየሎች ጋር ለማቀላቀል ወሰደች።
ጨረሰ (ለፈሳሽ)
s'óóla
1
v
ፈሳሽ ነገሮችን ጨርሶ መቅዳት
Goondmanitsi dawutso eneya s'oolnok'r.
ከዚኛዉ ቅል ዉስጥ የነበረዉን ቦርዲ ቅድም ነዉ የጨረስነዉ።
s'óóla
2
adj
ዝቃጭ
Aatsi s'oolo taash ímefi.
ዝቃጭ ዉሀ አትስጠኝ።
ጨረቃ
ááshitsa
2
month
ááshitsa
1
n
ማታ ማታ የምትታይ ትልቅ የኳከብት አይነት
Dawuno b'beetsotse ááshitso bek'o falatso.
ደመናማ ስለሆነ ጨረቃን ማየት አንችልም።
ጨረፈ
k'áma
v
አቆሰለ
Míto b'badefe b'túfo dees'o k'àmre.
እንጨት እየፈለጠ መጥረቢያው እግሩን ጨረፈ።
ጨረፍ አደርጎት አለፈ
pápa
1
v
ሙሉ በሙሉ ከታለመበት ቦታ ላይ አለመምታት
T'iyito pápk'owa bíyats b'k'ot'.
በጣም አልተጎዳም ጥይቱ ጨረፍ አድርጎት ነው ያለፈዉ።
ጨርረ
tóós'a
n
የፀሀይ ወይም የብርሀን ፍንጣሪ
Aawi tóós'o ti'ááwo koshre.
የፀሃዩ ጨረር አይኔን ወጋኝ።
ጨርቅ
bút'a
1
n
የተቀደደ ልብስ ላይ የሚጣፍ ቁራጭ ጨርቅ
Ashansh bshlawulats bút'i andr shipo geyituwe.
ሰውየው ሱሪው ላይ አዲስ እራፊዎች መጣፍ አለበት።
ጨቀጨቀ (ተጣላ)
goc'eya
v
መጋጨት፤በአፍ ንትረክ
Datsi jangatse b'kenihinton goc'era.
ባሏን መሬት ግዛልኝ ብላ ጨቀጨቀችው።
ጨበጠ
t'úma
v
በእፍኝ መያዝ
Bok'oli gaawo b'kishon s'eentsdek' t'úmre.
የቆሎ ጭብጦ በእጁ ያዘ።
ጨብጥ
c'obt'a
n
የመራቢያ ክፍልን የሚያጠቃ በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ የሚተላለፍ በሽታ ሲሆን በጊዜ በህክምና ካልታየ፥ በተጠቂው ላይ መካንነት ያስከትላል
Káári at dek' geyiyit c'obt'i shoodo detsdek're.
በፍጥነት ህክምና የሚያስፈልገው የጨብጥ በሽታ ይዞታል።
ጨካኝ
hilkali
adj
ምህረት የለሽ
Naasho naandtso b'daatsor hileraka.
ስራ አስኪያጁ በጣም ጨካኝ ሰው ነው።
ጨው
beera
n
የምግብ ማጣፈጫ ነጭ ጠጣር ቅመም
Beeri na'u tash iim.
ትንሽ ጨው ስጠኝ።
ጨጓራ
ak'ra
n
ምግብ የሚፈጭበት የሰውነት ክፍል
Misho b'di'efo ak'rotsna.
ምግብ ጨጓራ ውስጥ ይፈጫል።
ጨፈነ
shííp'ra
v
አይንን መሸፈን
S'uwo ní'ááwots b'kindawok'o shiip'rde.
ጭሱ እንዳይገባብህ ዐይንህን ጨፍን።
ጨፈጨፈ
tiga
v
መበጥበጥ፥ማጥለል፥ለጠላ
Dawutso tigera.
ጠላውን አጠለለች።
ጨፌ (ሳር)
duuka
2
n
ወንዝ ዳር የሚበቅል የሳር አይነት
Fokanatsi duuko ankata.
በዚህ ወንዝ ውስጥ ብዙ ጨፌ አለ።
Overview
▼
Introduction
Foreword
Copyright
Credits & acknowledgements
Alphabet
Abbreviations
Entries explained
Search
Browse
▼
Browse Borna
Browse Amharic
Browse English
Semantic Domains
Download
Language
▼
Link to Ethnologue
World Atlas (WALS)
Phonology
Grammar
Map
Photo journal
Bibliography
OLAC Resources
Links
▼
Webonary
Borna-Shiansha site
SIL Ethiopia
SIL web site
Help
▼
Searching
Browsing
Downloading
Dictionary Font
About Software
Contact Us