Browse Amharic



ዲቃላdik'alanከተለያየ ዘር የተወለደ ወይም አባቱ የማይታወቅ ልጅBolo daazonat farshoke shuweyiru dik'ala.በቅሎ ከአህያና ከፈረሰ የምትወለድ ዲቃላ ናት።
ዲያቆንdaak'oniyanበኦርቶዶክስ እና በካቶሊክ ሀይማኖት ከቄስ በታች የሆነ ማዕረግ ሲሆን በፕሮቴስታንት ዕምነት ደግሞ የቤተክርስቲያን መሪዎችን የሚያግዙ አገልጋዮች ናቸውDaak'oniyo Íík'i mootse ayi fiina b'fiinefo.ዲያቆኑ በቤተክርስቲያን ውስጥ ያገለግላል።