Browse Amharic



ደሃtuguretsanምንም ነገር የለለው ሰውTugretsk bwottsotse b'naana'otsi dani maa daamiyo falatse.በጣም ደሃ ስለሆነ ልጆቹን ትምህርት ቤት መላክ አልቻለም።
ደሃemanta 1adjየሚላስ የሚቀመስ ምንም የሌለውbí emanta.ሰውየው በጣም ድሃ ነው።emanta 2ደሀ ሰው ባገሩም ላይ እንደ መጤ ነው።
ደላላgóónkiyiruwotsinአገናኝB'moo kemosh góónkiyiruwotsnoton keewere.ቤቱን ለመሸጥ ከደላላ ጋር ተነጋግሯል።
ደመ ነፍስ (ስሜት)shayira2nአንድን ነገር ተጨባጭ ነገሮችን ወይም ማስረጃዎችን በማየት ሳይሆን ስሜትን ተጠቅሞ የመረዳት ችሎታBmish b shoodetuwok'o bi shayiro kiitsre.እህቷ እንደታመመች ተሰምቷታል።
ደመናdaawunanውኃ ያዘለ አየርDaawuno aawu ipere.ፀሐይዋን ደመና ጋረዳት።
ደሙ ፈላs'atsi gufavንዴት፤ቁጣBin b'bek'or bs'atsa gufir.እሷን ባያት ቁጥር ደሙ ይፈላል።
ደምs'atsanበሰውነት ውስጥ በልብ አማካኝነት የሚሰራጭና በህይወት እንድንኖር የሚረዳ ቀይ ፈሳሽKes'otse ayi ashi s'atso kuud'ere.በረብሻው ጊዜ ብዙ የደም መፋሰስ ነበረ።
ደም (ከወሊድ በኋላ የሚፈስ)daara2nthe substance that flows from the woman after giving birthNa'o shuwe okon daari kesho jeenosh sheenga.Expelling the lochia fluid is essential to the health of the mother.
ደም ስርs'ap'a1nየደም ቱቦAsh atso b'fiine ayi s'atsi s'ap'ona.የሰው አካል የተሠራው ከብዙ የደም ስር ነው።
ደም ግባትsimbanየደስደስSimb sheeng na'i.ደም ግባቷ አይን ይስባል።
ደሞዝagitanአንድ ሰው ለሰራው ሥራ መደበኛ በሆነ መንገድ የሚከፈለው የገንዘብ ክፍያAmbtse ni agito?ደመወዝህ ስንት ነዉ?
ደስታgenewaadjመደሰትB'máátsu naayo shuwat jeenon bbiishere genewere.ሚስቱ ወንድ ልጅ በሰላም ስለተገላገለች ተደሰተ።
ደረመሰhopshanመሬት ተደርምሶ ገደል መስራትDats hopshats need'at dihire.የተደረመሰ ገደል ላይ ቁሞ ወደቀ።
ደረሰbódavአንድ ቦታ ላይ መድረስTi nih taaron koc'i 12 sayitona mook b'bod.አባቴ ከኣዲስ አበባ ማታ ገባ።
ደረቅshuuk'a 2ግትርshuuk'a 1adjእርጥብ ያልሆነDatso shuuk'a.መሬቱ ደረቅ ነው።
ደረቅ እንጀራdap'anእንጀራ ምንም አይነት ወጥ የሌለውMishi dap'a bkemfo.እሷ ደረቅ እንጀራ ትሸጣለች
ደረትgeránበአንገትና በሆድ መሃል ያለ የሰውነት ክፍልT gero weeshre.ደረቴ ላይ ህመም ይሰማኛል።
ደረደረmatsávአንድ ቦታ ላይ አመቻችቶ ማስቀመጥMas'afo Bankoniyats matsre.ሰውዬው መጸሐፍቱን በመደርደሪያ ላይ ደረደረ።
ደረጃshíra1adjስንተኛ ስለመሆኑIt k'aat'otse ambtsl shíre nkesh?በክፍልህ ውስጥ ደረጃህ ስንት ነው?
ደቀቀk'árnaadjላመ (በጣም የደቀቀ)Tushan tushe k'árn jang buudona.ዳቦው የተጋገረው በደቃቃ የማሽላ ዱቄት ነው።
ደቁማdak'uwanፍሬው የሚበላ የዛፍ አይነትNaana'ots dak'uwa bomec'ir.ልጆች የደቁማ ፍሬ እየለቀሙ ነው።
ደበቀááshavአንድን ነገር ማንም ሰው ሊያየው ወይም ሊያገኘው በማይችል ቦታ ማስቀመጥNaana'ots áásho kaashrno.ልጆች ድብብቆሽ ተጫወቱ።7.6Hide
ደበደበmurkavበሽመል ወይም በዱላ መምታትUump'etsots Adeli murkt ambaaro bik'rno.ቀማኞቹ አዴሎን ደበድበው ዘረፉት።
ደብተርdabtaranለመፃፊያነት የሚያገለግል መስመር ያለው ወረቀትDaniruwots bodabtarats guut'iruno.ተማሪዎች ደብተር ላይ እየፃፉ ነው።
ደብዛዛshúúlaadjመቀነስAmpoliyan c'eesho shúúla.አምፖሉ ደብዛዛ ነው።
  • Page 1 of 2
  • 1
  • 2
  • >