Browse Amharic



ዘለለt'óólavከመሬት ወይም ከቆሙበት ወደ ላይ በመነሳት ተመልሶ መሬት ላይ ማረፍShéét'o mítatse t'óólere.ዝንጀሮው ዛፍ ላይ ዘለለ።
ዘለዘለt'émavበቀጭኑና በረጅሙ ስጋን ማኩረጥMeetso t'émo k'azeyal shook'a b'shook'fo.በቀጭኑ ያልተዘለዘለ ሥጋ ይሽታል።
ዘመናዊ (ወቅታዊ)andíkaadjባለንበት ዘመን ያለ፥የአሁንTelebjiniyo andi dúri dook keewa.ሚሊሜትር ዌቭ ዘመናዊ ፍልሰፍና ነው።
ዘመድjaga (mak'tsa)nየደም ግንኙነት ያለው ሰውWaamic'osh s'eegetsots jag baarotsiye.ለሠርግ የተጠሩት ዘመዶች ብቻ ነበሩ።
ዘምቢልzambilanከሰለን የሚሰራ ማንጠልጠያ ያለው መያጃZambilo shenddek' gawiyo amra.ዘምቢል ይዛ ገበያ ሄደች።
ዘረጋs'óla1nእግርን ሳያጥፉ ዘርግቶ መቀመጥ ወይም መተኛትNbewor ntufo s'ólk'ay!ሰትቀመጥ እግርን ዘርግተህ አትቀመጥ!
ዘረፈmus'a2vየሰውን ንብረት በጉልበት መውሰድNats ump'etsots taan mus'rno b'tesh.ባለፈው ዓመት ተዘርፌ ነበር።biik'avንብረትን ወይም ገንዘብን መቅማትBaanki biik'ts ashots detserno.ባንኩን የዘረፉት ወንበዴዎች ተይዘዋል።
ዘራshooka1vዘርን ማሳ ላይ መበተንAdel bak'etsi b'datsats ta'o shookre.አደሎ ማሳዉን ዳጉሳ ዘራ።
ዘርshooka2nለመዝራት የተዘጋጀ እህልTa'i shooko kishde'e!የዳጉሳ ዘር አዘጋጅ!
ዘር ተሸካሚ ፈሳሽméélanዘር ተሸካሚ ፈሳሽMéélo sheeshefo máátsonton gonkeyewora.ወንዶች የዘር ተሸካሚ ፈሳሽ የሚያመበጩ በገብረ ስጋ ግንኙነት ወቅት ነው።
ዘበኛkotkanዋርድያKotiruwo ik ik keewo aato falituwi.መረጃ ከዘበኛው መቀበል ትችላለህ።
ዘነዘናjaajinanለቤት ጣሪያ መሥሪያ የሚያገለግል የእንጨት አይነትJaajino maa tok detsosh wotefe.ዘነዘና የቤት ጣራን ለመስራት ያገለግላል።
ዘንድሮ (በዚህ ዓመት)handraadvthe present 365 days or present twelve months or present 52 weeksHandr taho tí'eshush kewere.በዚህ ዓመት ለወንድሜ አዲሰ ልብስ ገዝቼለታለሁ።
ዘንዶdaruwanትልቅ የእባብ ዓይነት ሲሆን ሌሎች እንስሳቶችን የሚያጠቃው ሰውነታቸው ላይ ተጠምጥሞ በመሰባበር ነውDaruwo mereerats s'aas'eyat t'ars'dek'ud're.ዘንዶው በጉ ላይ በመጠምጥም ሰባብሮ ገደለው።
ዘንጋዳjanganየእህል አይነትHandr jango sheengshni b́kesh.በዚህ አመት የማሽላ ምርት ጥሩ ነበር።
ዘይቤjewura2nexpression of language, such as similies, metaphors or personificationBori nemotse ayi jewuro fa'eበቦሮ ባህል ውስጥ ብዙ ቅኔ አለ።
ዘይቱንzeyitoniyanየፍራፍሬ አይነትZeyitoni míto kokeri?የዘይቱን ዛፍ ተከልክ?
ዘይትzaayitanበቅቤ ምትክ ለወጥ ማጣፈጫነት የሚውል ፈሳሽEeg naari zaayitoneya ito nfiinr?በምን አይነት ዘይት ነው ወጥ የምትሠራው?
ዘዴmálanአንድን ድርጊት ለማከናወን የምንጠቀመው መላAmerikots datsi jiik'anatse sheeng dani málo detsfno.አሜሪካ በዓለም ላይ ጥራት ያለው የትምህርት ዜዴ ካላቸው አካላት መካከል አንዷ ናት።
ዘጋis'a1vto shut, to prevent from enteringKooc' it k'eyor fengesho is'o geyituwe.ማታ ስትተኛ በሩን ዝጋ።
ዘጠኝjeed'iyanየቁጥር 9 መጠሪያJeed'i naton na'o shuwo faleratse.በዘጠኝ አመት ልጅ መውለድ አይቻልም።
ዘፈንduubansounds from instruments or other sourceNaana'ots duuba bok'ebir btesh.ልጆቹ ሙዚቃ እያደመጡ ነበር።
ዘፈን መቀበልwoshá2nአቀንቃኙ ያቀነቀነውን መልሶ መዝፈንDuubo b's'eere woshro.ዘፈኑን ሲያቀነቅን ተቀበልንለት።