Browse Amharic



ጤላ ዛፍt'eela2nሲሰነጠቅ ውስጡ ቀይ ቀለም ያለው ለማገዶነት የሚያገለግል ዛፍShaanets t'eelo badera.እሷ ጤላ ዛፍ ሰነጠቀች።
ጤናjeena2nያለምንም ህመም መኖርJeeno beyal gaalo fa'e.ጤና ካለ ሀብት አለ።
ጤና አዳምc'ilatamanለጤና እንዲሁም ለተለያዩ የምግብ ዝግጅት የሚውል ዕፅዋትMaamit c'ilatamets buno ushfa.እሷ ቡናዋ ውስጥ ጤና አዳም ትጠቀማለች።
ጤዛkeeranmoisture settling from clouds in early morningBodo guur guur keero detsfe.ሣሩ ጠዋት ጠዋት ጤዛ አለው።
ጤፍgaashanበብዛት ለእንጀራነት የሚያገልግል የእህል አይነትIyay gaash di'iyo amra.እናቴ ጤፍ ለማስፈጨት ሄደች።