Browse Amharic



ሳህንsaaniyanከጎማ ወይም ከብረት የተሰራ ትናንሽ የመመገቢያ መሳሪያT guur misho saaniyatsa t máá.ቁርሴን የበላሁት በሰህን ላይ ነዉ።daataniyanለምግብ ማቅረቢያ ወይም መመገቢያS'iilde! daataniyo fet'ri.ተጠንቀቅ!ሳህኑን ልትጥለው ነው።
ሳለmáshávስለት እንዲኖረው ማድረግShik máshó geefe.ቢላዋውን መሳል አለብኝ።
ሳልgótavአየርን ከጉሮሮ ወደ ውጭ በሀይል ማውጣትT'úw jámo na'o góterona b'gats.ህፃኑ ሌሊቱን በሙሉ ሲሰል አደረ።
ሳመjooba1vመሳምIndu bnaayi joobera.እናትዬዋ ልጇን ሳመች።
ሳሙናsamúnanልብስ ለማጠብ የሚያገለግል ከሚካልSamún kéwa tí'amir.ሳሙና ልገዛ ወደ ሱቅ እሄዳለሁ።
ሳምንትik gawiyanአንድ ሳምንትIk gawiyotse aanar weetuwe.በአንድ ሳምንት ውስጥ እመለሳለሁ።
ሳርtootsanየቤት ጣራ ላይ የሚደረግ ሳርMiinzu tootso máára.ላሟ ሳር በላች።moc'anሳር ቅጠላቅጠል እና አረም አንድ ላይWeeratse moc'o fa'e.በመንገዱ ላይ ሳር አለ።butsanቀፎ ለመሸፈን የሚያገለግል ለስላሳ ሳርGaagur t'át'osh butsa b'kurir.ሳር እየተሸከመ ነው።diizanየጎጆ ቤት ጣራን ለመክደን የሚያገለግል ረጅምና ቀጭን የሳር አይነትMiinzu diizo máára.ላሟ ሳር አየበላች ነው።
ሳር በል እንሰሳmoc' máákanሳር ብቻ የሚመገብ እንስሳMereeronat eyishon moc' mááf gizno.በግና ፍየል ሳር በል እንሰሳት ናቸው።
ሳቀmiis'avሲኮለኩሉት ወይም በደስታ ጊዜ የሚወጣ ድምፅT taarikiyo tkeewre miis're.ታሪኬን ሰነግርው ሣቀ።
ሳባsáábanዉሀ ዉሀ የሚል ጠዐም ያለዉ አረቂArak'i sáábo shunak taana.ሳባ አረቄ አልወድም።
ሳንባjoft'anorgan used for breathing, located in the chest, part of respiratory systemJoft'o kash woshosh k'alituwe.ሳንባ ለመተንፈስ ያገለግላል።
ሳንቲምsaantibanከብረት የተሰራ ገንዘብAmbaaro saatibosh woniyire.ብሩን በሳንቲም መነዘር።
ሳክስፎንsaaksfoniyanየትንፋሽ ሙዚቃ መሳሪያSaaksfoniyo dúri dook duubi k'ac'a.ሳክስፎን ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያ ነው።
ሳይተኙ ማደርgóóraadjያለ እንቅልፍ ማንጋትOots kooc' tokro góóreron gatsre.ትናንት ማታ ሳይተኛ አደረ።
ሳይታሰብjángerakaadvበድንገትHandri awushan jángeraka b'buts.በዚህ አመት ዝናቡ ሳይታሰብ ዘነበ ።
ሳጥንsaat'ínanከእንጨት የተሰራና ልብስ ለማስቀመጥ የሚያገለግል እቃTahan sat'inots ger.ልብሱን ሳጥን ውስጥ አስቀምጥ!