Overview
Introduction
Foreword
Copyright
Credits & acknowledgements
Alphabet
Abbreviations
Entries explained
Search
Browse
Browse Borna
Browse Amharic
Browse English
Semantic Domains
Download
Language
Link to Ethnologue
World Atlas (WALS)
Phonology
Grammar
Map
Photo journal
Bibliography
OLAC Resources
Links
Webonary
Borna-Shiansha site
SIL Ethiopia
SIL web site
Help
Searching
Browsing
Downloading
Dictionary Font
About Software
Contact Us
Borna (Shinasha) Dictionary
Browse Amharic
ሐ
ሀ
ሃ
ሁ
ሂ
ሄ
ህ
ሕ
ሆ
ኋ
ለ
ሊ
ላ
ሌ
ል
ሎ
መ
ሙ
ሚ
ማ
ሜ
ም
ሞ
ሟ
ሰ
ሱ
ሲ
ሳ
ሴ
ስ
ሥ
ሶ
ረ
ሩ
ራ
ሬ
ር
ሮ
ሯ
ሸ
ሹ
ሺ
ሻ
ሽ
ሾ
ቀ
ቁ
ቂ
ቃ
ቄ
ቅ
ቆ
ቋ
በ
ቡ
ቢ
ባ
ቤ
ብ
ቦ
ቧ
ተ
ቱ
ቲ
ታ
ቴ
ት
ቶ
ቸ
ች
ነ
ኑ
ና
ን
ኝ
አ
ዐ
ኡ
ኢ
ዓ
ኤ
እ
ዕ
ኦ
ከ
ኩ
ኪ
ካ
ኬ
ክ
ኮ
ኳ
ወ
ዋ
ው
ዘ
ዚ
ዛ
ዜ
ዝ
ዞ
ዥ
የ
ያ
ይ
ደ
ዱ
ዲ
ዳ
ድ
ዶ
ጀ
ጃ
ጅ
ጆ
ገ
ጉ
ጊ
ጋ
ጌ
ግ
ጎ
ጓ
ጠ
ጡ
ጣ
ጤ
ጥ
ጦ
ጧ
ጨ
ጩ
ጫ
ጭ
ጮ
ጰ
ጳ
ጵ
ፀ
ፂ
ፅ
ፆ
ፈ
ፉ
ፊ
ፋ
ፍ
ፎ
ፏ
ፒ
ፓ
ፕ
ፖ
ቫ
ጥ
ጥ
t'
n
ሀያ ሰባተኛዋ የቦርና ፊደል
Hiye shawatl borni fideliyu ' t' ' eta etefo.
ሀያ ሰባተኛዋ የቦርና ፊደል ' t' ' ትባላለች።
ጥለት
s'aará
n
ለልብስ መስሪያነት የሚያገለግል ክር
S'aaron bfaaro shipra.
ቀሚሷን በጥለት ሰፋች።
ጥላ
s'lala
n
ብርሀን በሚመጣበት አቅጣጫ ላይ በመቆም የብርሀኑ ጨረር ሲጋረድ የሚፈጠር ምስል
Na'o b's'lalonton kaashre.
ሕፃኑ ከጥላው ጋር ይጫወታል።
c'íísha
n
ከፀሃይ የተጋረደ ቦታ
Aawo k'ees'utsere c'ííshots need'o.
ጥላ ላይ እንቆይ፥ፀሐዩ በጣም ያቃጥላል።
ጥላሸት
shandra
n
ድስትና ምጣድ ላይ የሚገኝ ጥቁር ቆሻሻ
Shandro k'ulatse fira!
ከድስቱ ላይ ጥላሸቱን ጥረጊ!
ጥልቀት
k'ará
1
n
ጥልቅ
Aatsan k'aró detsfe.
ሐይቁ ጥልቀት አለው።
ጥሎሽ
shúya
n
ለሙሽራዋ ወላጅ የሚሰጥ ብር
Guuyu shúyo hambetsish b'borfetso dasherafa'e.
የሙሽራዋ ጥሎሽ እስከ አሁን አልትክችፈለም።
ጥሎሽ መስጠት
shúsha
v
ለሙሽራዋ አባት ክፊያ መስጠት
Bo na'ush shúshe tats kúm ambaara.
ለልጃቸው የተሰጠው ጥሎሽ አስር ሺ ብር ነው።
ጥማድ
wot'a
v
ሁለቱን አንድ ላይ ማድረግ
T miinz beero ashkats wot'dek'ni tgoshir.
በሬን ከለላ ሰው በሬ ጋር ጠምጀ ነው የማርሰው።
ጥም (ጥማት)
shashuwá
n
ውሀብን መፈለግ
Aatsan t shashuwó k'ut'atse.
በዚህ ውሃ ጥማቴን ላረካ አልቻልኩም።
ጥምብ አንሳ
mukúwa
n
የሞቱ ነገሮችን የሚበላ የአሞራ አይነት
Mukúwo daazi duuno mááre.
ጥንብ አንሳው ሙት አህያውን በላ።
ጥሩ
sheenga
1
adj
ጠቃሚ፣ማራኪ፥የሚያስደስት፥የሚያምር
Faaran niyatsatse sheenga.
ይህ ቀሚስ በአንቺ ላይ ያምራል ጥሩ ነው።
sheenga
2
ጥሩ
ጥሩ ተናጋሪ
alber shaawa
adj
ተደማጭ/ጥሩ ተናጋሪ/ አንደበተ ርቱዕ
Bíí albeer shaawa.
እሱ ጥሩ ተናጋሪ ነዉ።
ጥራጊ
shoota
1
n
ደረቅ ቆሻሻ
Shooto zaanzots boshibituwok'o woshituwe.
ጥራጊ ቦታ የዝንብን እርባታን ያስፋፋል።
ጥሬ
goora
adj
ያልበሰለ
Meetso andor goora.
ስጋው እስካሁን ጥሬ ነው።
ጥር
jangra
n
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የአመቱ አምስተኛ ወር
Itop'i taawon Jangro uutsl shaasha.
እንደ አትዮጵያውያን አቆጣጠር ጥር አምሰተኛው ወር ነው።
ጥርሰ ፍንጭት
eeta
v
የፊት ጥርሱ ዘርዘር ብለው የተቀመጡ
Bí gásh eeta.
እሱ ጥርሰ ፍንጭት ነው።
ጥርስ
gásha
1
n
ምግብን ለማኘክ የምንገለገልበት ጠንካራና ነጭ የሰውነት ክፍል
Gásho bos'iyiruwa.
ጥርስ እያበቀለች ነው።
gásha
2
n
ክብረ-ንፅህና
B' guuyu gásho bt'ut'tsok'o dant nibo k'úúnre.
እጮኛው ክብረ-ንፅህናዋን እንዳጣች ባወቀ ጊዜ፤ተቆጣ።
gásha
3
n
አፋፍ (ዳር)
Oro'o gop'i gáshats bodt eed'ere.
ተኩላው ዋሻው አፋፍ ላይ ሲደርስ ቆመ።
ጥርስ መደንዘዝ
íyá
n
pain in the mouth caused by tooth decay or nerve endings of teeth
Awawo tmááre t gásho íyútsre.
አጋም በልቼ ጠርሰ ደነዘዘ።
ጥርኝ
siruwa
n
ሽቶ ለመስራት የምታገለግል ሽታ ያላት የጫካ የድመት አይነት
Siruw ud'o baziyere.
ጥርኝ መግደል የተከለከለ ነው።
ጥቀርሻ
s'idá
adj
በጢስ ምክንኛት የሚፈጠር ጥቁር ነገር
S'idó maa kotso aak'ire.
ጥቀርሻው ጣሪያውን አጥቁሮታል።
ጥቁር
aak'a
adj
ጨለማ የመሰለ ቀለም
Shawo aak'a.
አፈሩ ጥቁር ነዉ።
8.3.3.3.2
Black
ጥቁር (እናቱ ወይም አባቱ)
jeeya
n
a person who have black mother or father
Na'a man jeeya.
This boy is mulatto.
ጥቁር ስሌዳ
aak' mara
n
ጠመኔ መፃፊያ ሰሌዳ
Daniyiruwo aak' marats k'aati fiino guut're.
መምህሩ የክፍል ስራውን ጥቁር ሰሌዳ ላይ ፃፈ።
ጥቁር አዝሙድ
aak'ar shuuda
n
ዳቦ ሲጋገር የሚጠቅም ቅመም
Aak'rshuudo tusho shawushfe.
ጥቁር አዝሙድ ዳቦን ያጣፍጣል።
ጥቁር እባብ
shóókra
n
የእባብ ዝረያ
Shóókro dawnzi gonda.
ጥቁር እባብ መርዘኛ ነው።
Page 1 of 2
1
2
>
Overview
▼
Introduction
Foreword
Copyright
Credits & acknowledgements
Alphabet
Abbreviations
Entries explained
Search
Browse
▼
Browse Borna
Browse Amharic
Browse English
Semantic Domains
Download
Language
▼
Link to Ethnologue
World Atlas (WALS)
Phonology
Grammar
Map
Photo journal
Bibliography
OLAC Resources
Links
▼
Webonary
Borna-Shiansha site
SIL Ethiopia
SIL web site
Help
▼
Searching
Browsing
Downloading
Dictionary Font
About Software
Contact Us