Browse Amharic



ቢሆንምb'woteferaተቃራኒ የሆኑ ሀሳቦችን ለማገናኘት የሚውል ቃልAshanots nomaa gi bowotefera ayidek' danatse.ምንም እንኳ ጎረቤት ቢሆንም ብዙም አላውቀውም።
ቢላዋshikánበሁለት በኩል ስለት ያለውና ማንኛውንም ነገር ለመቁረጥ የሚያገለግል ብረትShikó taash ím.ቢለዋውን ስጠኝ።
ቢራbííranከገብስ፣ ጌሾ እና ከብቅል የሚዘጋጅ የሚያሰክር መጠጥGit shugut' bííro geefe.ሁለት ጠርሙስ ቢራ እፈልጋለሁ።
ቢራቢሮpirpítanማራኪ ቀለም ያላትና መብረር የምትችል የነፍሳት አይነትPirpíto jongats biidfe.ቢራቢሮው ከፍ ብሎ ይበራል።
ቢበዛbí'ayiyaladjግፋ ቢልFiinan íshosh bí'ayiyal ik saayitok'o geyiyituwe.ይህ ስራ ቢበዛ አንድ ሰዓት ይጠይቃል።
ቢጫac'uwok'oyi ac'uwu araadjየፀሀይ ወይም የአስኳል ዓይነት ቀለምTï nih ac'uwok'o diri t'eelo kewere.አባቴ ቢጫ የግድግዳ ቀለም ገዛ።