Browse Amharic



fnስምንተኛ የቦርና ፊደልBornotse shumtl fideliyu "f" eta etefo.በቦርና ፊደል ውስጥ "f" ስምንተኛ ናት።
ፍላጎትb'geyiyalanካስፈለገB'geyiyala ay terwerotsi fiino .ብዙ ልምምዶችን ማድረግ አስፈላጊ ነው።
ፍላጎትgeya1 1nsomething that you need or having attention onT mish túfi kuut s'iila bge.እህቴ ኳስ ጨዋታ የማየት ፍላጎት አላት።geya1 2vneed, be necessary
ፍልሰትgóóshanመስደድ፤ቦታ መቀየር፤መልቀቅHandr góóshiru ash taawo dabk'rere.የሕዝቡ ፍልሰት በእነዚህ ዓመታ እየጨመረ መቷል።
ፍምK'áák'ancoals in a fire, hot coals in a fireAshu bgiyoke taw k'áák'o boodra.ሴትዩዋ የእሳት ፍም ከጎረቤትዋ ወሰደች።
ፍሪምባtiyánየደረት አጥንትTiyí meetso shunfe.ፍሪንባ ለምግብነት እወዳለሁ።
ፍራሃትshatanመባባትShatatni meyitse tawo aat'iron bgats.በፍርሃቷ የተነሳ ሌሊቱን ሙሉ መብራት አበራች።
ፍራሽfraashiyanከጥጥ ወይም ከስፖንጅ የሚሰራ ለመኝታነት የሚያገለግልT nih fraashiyo kewere.ኣባቴ ፍራሽ ገዛ።
ፍራፍሬshuwá2nከተክል ፍሬ የሚገኝ ምግብK'ésho t shunf shuwí naarotse ikoni.ሙዝ ከምወዳቸው ፍራፍሬዎች ኣንዱ ነው።
ፍሬ (ሙሉ ያልሆነ)epanየደረቀ እና የተበላሸ ፍሬAyidek' epts iti mááy man juuk'ra.የተበላሸዉን ፍሬ ጣሉት።
ፍሬ ከገለባው ለየfééshavእህል በሚወቃበት ጊዜ በትልቅ ማንኪይ በንፋስ እህሉን እያበጠሩ ማጣራትGoshiruwo mááyo butst fééshre.ገበሬዎች እህሉን ከወቁ በላ ፍሬውን ከገለባው ይለያሉ።
ፍርድ ቤትangshi maanከህግ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ለፍትህ የሚቀርቡበትና ፍርድ የሚሰጥበት ቦታKash ud'tsotsi angshi mook t'íínrno.ወንጀለኞቹ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
ፍርፋሪfed' fed'anየምግብ ትራፊMishi fed' fed'man maamaac'otse fohobay.ፍርፋሪውን ከመሬት ላይ ጥረገው።
ፍቅርshunavመዋደድTaa na'an aydek' shunfe.እኔ ይሄንን ልጅ በጣም ኣፈቅረዋለሁ።
ፍትሀትsháránሰው ከሞተ በኋላ የሚደረግ የነብስ ይማር አይነት ባህላዊ ክዋኔBí'eshu sháró kishre.የወንድሙን ፍትሀት ሥነ-ሰራዓት ፈፀመ።
ፍቺ ሰጠaap'i biitsavየአንድን ቃል ትርጉም ማብራራትDaniyiruwo andr aap'i biitso keewure.መምህሩ የቃሉን ፍቺ ሰጠ።
ፍናፍንትsangaradanየሴትና የወንድ ብልት ያልው ሰውNugushi atsonat maats na'i atso detsts asha sangarada etefo.ልጅ የወንድና የሴት አካል ሲኖረው ፍናፍንት ይባላል።
ፍንዳታt'úúp'a3nድምፅ ማሰማትBoombo t'úúp're.ቦምቡ ፈነዳ።
ፍየልeyishanአጭር ጭራ ያለው የቤት አጥቢ እንስሳEyishu maa ganoke maaro máára.ፍየሉ በር ላይ ቅጠል እየበላ ነብር።