Browse Amharic



wnሰላሰኛዋ የቦርና ፊደልShaashl borni fideliyu 'w' eta etefo.ሰላሰኛዋ የቦርና ፊደል 'w' ትባላለች።
ውሃaatsanጥርት ያለ፤ ቀለም ጣዕም እና ሽታ የሌለው ለእንስሳትና ለዕፅዋት ህይወት አስፈላጊ የሆነ የሁለት ሀይድሮጂንና ኦክሲጅን ውህድ ነውAsh mansh ushi aatso im.ለሰውየው የሚጠጣ ውሃ ስጠው።
ውሃ መቋጠርt'éépavpainful swelling of skin containing seremMíto tbadere tkísho t'éépre.እጄ እንጨት ስፈልጥ በቀላሉ ውሃ ይቋጥራል።
ውሃ ማቆርkakanየማይ ወርድ ወይም የቆመ ዉሃAats kakots na'o dihire.ልጁ በታቆረ ውሃ ውስጥ ወደቀ።
ውሀ አቅላሚsodmanorganism that have chlorophyll and other pigments for carrying photosynthesis found in water planktonSodmo aatsotsna b'keshfo.ውሀ አቅላሚ ውሃ ውስጥ ይበቅላል።
ውሃ ወለድ በሽታaatson weyiru shoodanበውኃ አማክይነት የሚተላለፉ እንደ ቢልሃርዚያ የመሳሰሉ በሽታዎችAc'uwo aatsi kiimon weyiru shooda.ተቅማጥ ውሃ ወለድ በሽታ ነው።
ውስጥbíítsaprepአንድ ነገር ውስጥNojamets bíítsa notesh.ሁላችንም ውስጥ ነበርን።gítsanin sideMaa gítsan ayiyidek' baatsa.የቤቱ ውስጥ በጣም ያምራል።
ውርስnaatanto take others belongings leagally or because they are unable to handle their affairsNaato naayona b'man.ውርስ በልጅ ያምራል።
ውርንጭላdaaz na'anየአህያ ግልገልDaaz na'u tufo kup'erafa'e.ውርንጭላዋ ገና እግሯ አልጠነከረም።
ውርደትjiik'i-tiishaadjስም መጥፋት፥መዋረድB' úsh naaro jiik' tiitska.አጠጣጡ በጣም የሚያዋርድ ነው።
ውሸትkootaadjሀሰትKeeweyiru keewo koota.ወሬው ተራ ውሸት ነው።
ውሻkananከቤት እንስሳት አንዱ ነውKano s'ootso bek't gúkre.ውሻው ጅብ አይቶ ጮኸ።
ውሻ ክራንቻ ጥርስkani gáshanበፊትና በመንጋጋ ጥርስ መሃል የምትገኝ ሹል ጥርስNa'o b́ kani gásho tiitsre.ህፃኑ ክራንቻውን ነቀለ።
ውሽማgobavሚስት በማታውቀው መንገድ ሌላ ሴት ጋር መባለግGobgob amts asho giishere aanat waare.ወደ ውሽማ የሄደው ሰውየ ተባረረ።
ውቅያኖስtílanከበህር የሚበልጥ ትልቅ የውሀ ክፍልAatsi tílotse ay mus'o daatsetuwe.ብዙ አሳዎች ውቅያኖስ ውስጥ ይገኛሉ።
ውብbaatsaadjየሰውን ትኩረት የሚስብBori faaro biyatse baatsa.የባህል ልብሷን ስትለብስ በጣም ውብ ናት።
ውይይትshiyeyanበአንድ ነገር ዙሪያ አንድ ላይ ሆኖ መነጋገርShiyeyo kíc'o keton biitsosh ay k'alo detsfe.ውይይት ችግርን ለመፍታት አንዱ መንገድ ነው።
ውድድርnokoreyanመሽቀዳደም፥መፎካከርBo'atsatsewo nokoreya bonokoreyir.እርስ በርሳቸው በመወዳደር ላይ ናቸው።
ውጋትkoyanከመዉደቅ ወይም ከባድ ስራ ከመስራት የሚከሰት የውስጥ ህመምT wos'ora koyo b'shiyefo.ስሮጥ ውጋት ይሰማኛል።
ውጭ ሀገርaatse bak'etsaadvto or in another country;overseasAatse bak'ets danosh amre.ለትምህርት ውጪ ሀገር ሄዷል።