Browse Amharic



dበቦርና ፊደል ገበታ ውስጥ አምስተኛዋ ፊደልgloytdana በሚለው የቦርና ቃል ውስጥ d መጀመሪያ ላይ የምት መጣ ፊደል ናት
ድህነትtugránእጦትAyi tugróna b'fa'o.በድህነት ውሰጥ ይኖራል።
ድልድይgóóndanመሽጋገሪያMaahandisiyots fokats goondo fiinerno.መሀንዲሶች በወንዙ ላይ ድልድይ ሠሩ።
ድመትandúrana small, furry animal with four legs, a tail and whiskers, often kept as a petAnduru gaad'otsa bfa'o.ድመቷ ማድቤት ናት።
ድምቢጥdimbitiyanቀይና ቡናማ ቀለም ያላት ትንሽ ወፍDimbitiyu biidra.ድንቢጧ ወፍ በረረች።
ድምዕ አሰማs'idavunidentified soundAndi s'idtso eebi?አሁን ድምፅ ያሰማው ምንድን ነው።
ድምፅk'áára1nnoise made by voice or objects hitting togetherEepi k'ááro shíshre.የለቅሶ ድምፅ ሰማሁ።
ድምፅ መስጠትk'áár ímavመምረጥAshuwots boshuntsosh bok'ááro ímrno.ሰዎች ለሚፈልጉት ፓርቲ ድምፃቸውን ሰጡ።
ድስትk'ulánከሸክላ የተሰራ ማብሰያ ዕቃNomeyitsi k'uló b́fiine shalona.የማብሰያ ድስታችን የተሰራው ከሸክላ ነው።
ድስትs'ulk'anአፉ ጠበብ ያል ትልቅ ድስትS'ulk'on meetso kiira.ስጋውን በትልቅ ድስት ሰራች።
ድርሻbananለአንድ ሰው የተሰጠ ድርሻNbani misho máári?ድርሻህን በልታሃል?
ድርብ ቃልwot'e aap'anየራሳቸው ፊቺ ያላችውን የተለያዩ ሁለት ቃላቶች በአንድ ላይ ሆኖ የተለይ ትርጉም ሲሰጡDari-desha etiru aap'o wot'e aap'a.ቤተ-መፃሐፍ የሚለው ቃል ድርብ ቃል ነው።
ድርጊትk'alá1nsomething that is done by someone, movement or motionB́k'alit k'alósh aatetuwe.ለሚያደርገው ድርጊት ተጠያቂ ነው።
ድሮyootsaadvየቀድሞ ዘመንYoots ashots Itop'iyotse aawk'o bobeefok'o keewuwer?ሰለ ኢትዮጵያ የጥንት አኗኗር ንገረኝ?
ድንበርdaara1nአንድን ቦታ ከሌላ ቦታ የሚለይ መስመርK'op man deyi daarats k'opowa.ችካሉን ስጠኝ፤ድንበር ላይ ልትከለው።
ድንችshúwa2nእንቁላል መሰል ክብ ስር ያለውና ስሩ የሚበላ የጓሮ አትክልትShúwi ito shaawa.የድንች ወጡ ጣፋጭ ነዉ።
ድንክ (ለሰው)dats manaadjበጣም አጭርB' eed'o dats mana.እሲ]ሱ በጣም አጭር ነው።
ድንኳንduunkaniyanለተለዩ ወቅት የሚሆን ጊዜያዊ መጠለያWaamicosh duunkaniyo Jargrno.ለሠርጉ ድንኳን ተክለዋል።
ድንገትdingataadjቅፅበታዊ የሆነ ክስተትBmenes'eriyo b́tiish dingatona b́tesh.መነፅሯ የተሰበረው በድንገት ነበር።
ድንጋይshútsanቤት ለመስራት የሚያገለግል ጠንካራ ህይወት የሌለ ነገርMaa han age shútsona.ቤቱ የተሰራው ከድንጋይ ነው።
ድንጋይ መውቀርk'éwavto sharpen one stone with another stoneT ind di'i shútso k'éwura.እናቴ የወፍጮ ድንጋዩን ወቀረች።
ድንጋጤték'anመደንገጥDawunzo bek't ték'on jiik'o maand wos'rno.እባቡን አይቶ ሁሉም በድንጋጤ ወደ ላ ሮጡ።
ድንግል መሬትbazáadjገና ያልታረሰ መሬትBenishanguln badi bog datso bazá.የቤኒሻንጉል አብዛኛው ክፍል ድንግል መሬት አለው።
ድኩላkewuntsanከዱር እንስሳ አንዱ ነውNatsa ay Kewuntso ud'ere.ባለፈው ዓመት ብዙ ድኩላዎች ተገድለዋል።
ድድéndanጥርስ የሚበቅልበት የአካል ክፍልTi éndo gaawure.ድዴ ቁስሏል።
  • Page 1 of 2
  • 1
  • 2
  • >