Browse Amharic



ፖሊስpoolisanህዝብ በሰላም እንዲኖር የሚጥብቅ ሰውPooliso ay ambaar ump'ts asho detsre.ፖሊሱ ብዙ ገንዘብ የሰረቀውን ሌባ ያዘ።
ፖስታpoostanመልዕክትን በደብዳቤ ለማስተላለፍ የሚያገለግል ማሸጊያ ወረቀትWósho pooston daamiyoniyere silkon keewo ketefe.የፅሁፍ ደብዳቤ በፖስታ ደረሰኝ።
ፖስታ ቤትpoosti maanየፖስታ አገልግሎትን የምናገኝበት ቤትPoosti moo debdabi wóshosh jinfe.ፖስታ ቤት ደብዳቤ ለመላላክ ይጠቅማል።