Browse Amharic



ፊርማtuup'anልዩ ምልክት ወረቀት ላይ ማስቀመጥDbdabi tuup'o batk'rere.ደብዳቤውን መፈረም ረሳ።
ፊሽካfííshkanከብረት ወይም ከፕላስቲክ የሚሰራ ለስፖርታዊ እንቅስቃሴ እንደመጥሪያ በትንፋሽ ድምፅ የሚሰጥ መሳሪያDaanyo kaash eed'iyosh fííshko fugre.ጨዋታውን ለማቆም ዳኛው ፊሽካውን ነፋ።
ፊትshinaprepመጀመሪያNomaa shinatsi suuk'iyo uump'k'rere.ከኛ ቤት ፊትለፊት ያለው ሱቅ ተሰረቀ።shiitsanዐይን፥አፊንጫና አፍ የሚገኙበት ከአንገት በላይ ያለው የአካል ክፍልB' shiitso mashere.ፊቱን ታጠበ።
ፊንጢጣt'eed'iyanወፍራም አንጀትAc'u ac'uwo na'o t'ed'iyo gaawire.ተቅማጥ የልጁን ፍንጢጣ አቆሰለ።
ፊኛ (የሽንት ከረጢት)afufanሽንት የሚጠራቀምበት የሰውነት ክፍልIiron s'alets sheesho bkakuwefo afufotsa.በሰውነታችን የሚገኝ ፈሳሽ ኩላሊት ውስጥ ተጣርቶ ወደ ፊኛ ይገባል።
ፊደልfideliyanቃላትን ለመመስረት የሚያገለግሉ ምልክቶችFideliyotsi ''A'' tse tur ''Z'' bodfetso guud'.ከ''A'' እሰከ ''Z'' ያሉትን የእንግሊዝኛ ፊደላት ፃፉ።