Browse Amharic



ቦሀቃawuk'ulanቡሆ ለማቡካት የሚያገለግል ከቅል የተሰራAwuk'ulotse boot'o aali.ቦሀቃው ውስጥ ምንም ሊጥ የለም።
ቦምብbóómbanለጦርነት የሚያገለግል መሳሪያMotobilotse daatsets bóómbo mahanit asha geyeyir.አውቶቡስ ውስጥ የተገኘውን ቦምብ የሚያመክን ባለሞያ እየፈለጉ ነው።
ቦርሳshukúkanየሴቶች የእጅ ቦርሳBdetsts k'ac'otsi shukúkots gedra.እቃዎቿን ቦርሷ ውስጥ አስቀመጠች።
ቦርዲ ማጥለያdinganየጠላ መጨፍጨፊያDingon dawutso tigera.በጠላ ማጥለያ ጠላውን አጠለለች።
ቦርዴbori dawutsanየሺናሻ ጠላBori dawutso ushetuwi?ቦርዴ ትጠጣለህ?
ቦቃbook'a1nየግንባሩ ላይ ምልክት ያለው የቤት እንስሳNo miinzu baro book'a.የእኛ ላም ቦቃ ናት።
ቦቲ ጫማbootiyanከፕላስቲክ የተሰራ ረጅም እስከጉልበት የሚደርስ ጫማGosho ní'amor bootiyi c'aamo edde.ወደ እርሻ ሲሄድ ቦት ጫማ ያደርጋል።
ቦታbeyokanየቆዩበት አከባቢBeyokan sheenga.ይህ ቦታ ጥሩ ነው።