Browse Amharic



ነሀሴmidufinየአመቱ 12ኛ ወርMidufitse Awas s'iilo ametuwe.በነሀሴ ወር ወደ ሀዋሳ ለእረፍት እንሄዳለን።
ነሐሴmashatsinየአመቱ አስራ አንደኛ ወርMashatsn awusho kúp'a.በነሀሴ ወር ብዙ ዝናብ አለ።
ነስርnashra (t'umuna)nበአፍንጫ የሚፈስ ደምNashro b'shíínt'on keshre.ነስር በአፍንጫው ወጣ።t'umna2nበአፊንጫ የሚወጣ ደምBshiint'otse aye t'umno bkeshtsotse btooko weetsutser.አፍንጫው ነስር ስለሚነስረው ብዙ ጊዜ ራሱን ይታመማል።
ነቀለwaat'avአንድን ዛፍ ከመሬት ወስጥ በጉልበት ስቦ ማውጣትMááyotse bodo waat're.አረሙን ከእርሻው ላይ ነቀለ።
ነቀርሳt'anacanአንገት ላይ ወይም ብሽሽት ውስጥ የሚወጣ በሽትT'anaco shood gonda.የነቀርሳ በሽታ ገዳይ ነው ።
ነቀዝk'ínantype of beetle bug that destroys cropsK'íno mááyo mááre.ነቀዝ እህሉን በላ።
ነብርmaahanበጣም አደገኛ የሆነ ጫካ ውስጥ የሚኖር ትልቅ የድመት ዝሪያMaaho guritso mááfe.ነብሩ የዱር አሳማውን ዋጠው።
ነከሰshaas'avበጥርስ መቁረጥKano na'o shaas're.የውሻ ልጁን ነከሰው።
ነከረgupavአንድን የደረቀን ነገር ውሃ ውስጥ ማስገባትJóko aatsots gupo neen geyiyituwe.ገመዱን ውሃ ውስጥ ንከረው።c'uup'avአንድን ነገር ለአጭር ጊዜ ውኃ ውስጥ ማቆየትAatso bk'ees'onat bk'azo danosh bkishi jaabo c'uup'raውኃው ምን ያህል ሙቅ እንደሆነ ለማየት ጣቷን ነከረች።
ነካafk'avእጅህን አንድ ሰው ወይም ነገር ላይ ማሳረፍWork'ato kíshi kiimon afk'k'ay!.መፅሀፉን በቆሻሻ እጅህ አትነካካ!
ነካt'awiyavበነገር ወይም በአካል መድረስOona mas'af han t'awifi!ያንን መፃሐፍ አትንካ!k'orp'avመንካት፤ ሰውን በእጅ ነካ አድርጎ መጥራትKo'eyotse máátsu keniyo gál amone etat k'orp'ra.ከስብስባ ውስጥ ሚስቱ ባሏን ነክታ ወደቤት እንሂድ አለችሁ።
ነዳjookavdirecting of cattle, goats, sheep and other thingsEyshuwotsi moo maand jooh.ፍየሎቹን ወደቤት ንዳቸው።
ነዳጅlaambanማኒኛዉም ማሽን እና ማኒኛዉም ሞተር የሚያንቀሳቀስ ነዳጅLaamb kewo geefe.ነዳጅ መግዛት አለብኝ።
ነዶsaazanሳር ከታጨደ በኋላ ተሰብስቦ የሚዘጋጀዉ አንድ እስርTootsi tatse git saazo ik t'ówa.አሥራ ሁለት ነዶ (እሥር) አንድ ሽክም ነው።
ነገyaatsaadvከዛሬ በኋላ የሚመጣው ቀንTíínd yaats weetuwa.እናቴ ነገ ትመጣለች።
ነገረኛkeewetsiadjነገር የሚወድ፥አንዴ ከያዘ የማይፋታBí keewets asha.ነገረኛ ሰው ነው።
ነጋgatsavጨለማ ሌሊት ወደብርሃንነት ሲቀየርNo amor datso gatsre btesh.ስንለቅ ገና እየነጋ ነበር።
ነጋሪትsármanአዛውንቶች ሲሞቱ በእንጨት የሚመታ ትልቅ ከበሮAsh gaawero b́k'irora sármo gip'ere.ነጋሪት የሚስማው ሽማግሌ ሲሞት ነው።
ነጋዴjaakkanበንግድ ስራ የተሰማራ ሰውAshan zaayit jaakka.ይሄ ሰው የዘይት ነጋዴ ነው።
ነጠላbalasiyanከጥጥ የሚሰራ የኢትዮጲያ ሴቶች የሚለብሱት ነጭና ቀላል ልብስMaamit shemi balasiyo tahadek'at gawiyo amra.ማሚት ነጠላ ለብሳ ገበያ ሄደች።
ነጠላk'andaadjone ofBok'ol k'ando imra.አንድ በቆሎ ሰጠች።
ነጠላ ስረዝ /፥/gali c'ira (,)nበአድ ዐረፍተ ነገር ውስጥ ዝርዝር ነገሮች ተከታትሎ ሲመጡ ለመለየት የሚያገለግል ስረዐተ ነጥብAy shúútsots ikats bowor nogalit gali c'irona.ሰሞች ተከታትለው ሲገቡ፤ በነጠላ ስረዝ እንለያለን።
ነጠቀfót'avበጉልበት መንጠቅ ወይም ማውጣትUump'etso bmobayliyo bkíshotse fot'dek' wos'ogedk'rere.ሌባው ሞባይሏ ነጠቀና ሮጠ።
ነጥቀzáfavላፍ ማድረግS'áhu baak na'o záfera.ጭልፊት ዶሮህን ነጠቀች።
ነጥብk'óp'a1nከአረፍተ ነገር መጨረሻ ላይ የሚመጣ ምልክትS'eenmatsi s'uwok k'op'o gere.በዓረፍተ ነገር መጨረሻ ላይ አራት ነጥብ ያስቀምጡ!P'afnthe mark at the end of a declarative sentenceP'af inglizenyon eediyi c'ira.በእንጊሊዝኛ ነጥብ የአረፍተ ነገር መዝጊያ ነዉ።
  • Page 1 of 2
  • 1
  • 2
  • >