Browse Amharic



hnዘጠነኛዋ የቦርና ፊደልBornotse jeed'l fideliyu 'h' eta etefoበቦርና ቋንቋ ዘጠነኛዋ ፊደል 'h' ትባላለች።
ህልምgúmanmental images while sleepingOots kooc' neen gúmre.ሰላንቺ ሳልም አደርኩ።
ህመምsheeganበግጭት ምክንያት የሚሰማ የህመም ስሜትTmalalo sheegutsere.ጉንጬን አመመኝ።
ህመም (ስሜት መግለጫ)a'ainterjድንገተኛ የህመም ስሜት መግለጫa'a! taawo tkisho mitsik'rere.አህ! እጄ ተቃጠለ።
ህዝብash jiranthe number of people in a placeItiyop'itsi ash jiro habi git miliyoniyoniyere bbogetuwok'o gamatere.የኢትዮጲያ ሕዝብ መጠን ከሰማኒያ ሚሊየን በላይ እንደሆነ ይገመታል።
ህይወት ያለውkashetskanያልሞተ በህይወት ያለMereero kashetska.በግ ህይወት ያለው እንስሳ ነው።
ህገ መንግስትhge-mngstanየአንድ ሀገር መተዳደሪያ ደንብን የያዘ ሰነድAsh mabtiyo hge-mngston koteka.ሰብዓዊ መብት በህገ-መንግስቱ የተረጋገጠ ነው።
ህግ ወጥnayiralkaadjተገቢነት፥አግባብነት የጎደለው ወይም ከህግ አግባብ ውጭ የሆነMartiluteri etef naasho nayiral fiino sheeng weeron biitsre.ማርቲን ሉተር ኪንግ ህገ ወጥ ድርጊትን ሰላማዊ በሆነ ስልት ታገለ።
ህፃንna'anከአስራ ስምንት ዓመት በታች የሆነ ወንድ ልጅNa'o meyitsa.ልጁ እቤት ውስጥ ነው።