Browse Amharic



ባህልnemanየአንድ ማህበረሰብ አኗኗር፣አመጋገብ፥የአለባበስና የመሳሰሉት መግለጫDatsi jiik'atse ay nemo detsfo.በአለም ላይ ብዙ ባህል አለን።
ባህሪniwánስነ-ምግባርSheeng niwétski.የሚገርም ጉብዝናና መልካም ባህሪ የተላበሰች ናት።
ባህርaats k'aranበየብስ የተከበበ ትልቅ ውሀAatsi k'aro aatsi kolelona kimefo.ባህርን በጀልባ ማቋረጥ እንችላለን።
ባሕር ዛፍUrí mítanቤት ለመስራት የሚያገለግል ረጅም ዛፍUrí míto aatse bak'tsona b'wa.ባሕር ዛፍ የመጣው ከባሕር ማዶ ነው።
ባለቤትmaa doonza 1nባልBmoo doonz aabe?ባለቤቷ የት አለ?maa doonza 2nየቤት ባለቤትBíí maa han doonzi.የዚህ ቤት ባለቤት እሱ ነው።
ባለቤትdoonzanየዐረፍተ ነገር ባለቤት፥ባለ ንብረትS'een matsi keew iko doonzonat tipo detso geyiyituwe.ዐ.ነገር ባለቤትና ግስ ሊኖረው ይገባል።
ባለጌbaalagiyaadjባለጌ ነውረኛNa'i baalagiayo bnihi wosho k'ewaka.ባለጌው ልጅ አባቱን አልታዘዝም አል።
ባላbalankaadjባላ ያለ ነገርMíti balankon loomiyo woshre.ቪ-ቅርጽ ያለው እንጨት በመጠቀም ከዛፉ ላይ ሎሚውን አወረደ።
ባልkenihanባለቤትBkenihi aake?ባሏ የት ነው?kaayanባለቤትB kaay gawiyo amre.ባሏ ወደ ገበያ ሄደ።
ባልዲaatsi gomanመያዣ ያለው የብረት ወይም የፕላስቲክ መክተቻAats gomotse aatso fa'e.ባልዲ ውስጥ ውሀ አለ።baaldiyanመያጃ ያለው ከፕላስቲክ ወይም ከብረት የተሰራ እቃBaaldiyon aatso kitdek' bos'otssh ishra.በባልዲ ውሀ ቀድታ አትክልቱን አጠጣች።
ባረከdeeravምርቃት፥ ስለአንድ ሰው የባርኮት ቃል መናገርEenahso ashotsi deerre.ሽማግሌው ሕዝቡን መረቀ።
ባሩድbarúdanለርችት ስራ ወይም ለጥይት የሚውል ጥቁር ዱቄትBarúdo t'iyitotse daatsefe.ባሩድ በጥይት ውስጥ ይገኛል።
ባሪያguutsanወንድ ባሪያ/አገልጋይGuutsok'o kemere btesh.ባሪያ ሆኖ ተሽጦ ነበር።
ባቄላaruwaranደጋ አከባቢ የሚመረት የወጥ እህል አይለትAruwaro b'bos'fo gayona.ባቄላ የሚበቅለው በደጋ ነው።
ባቡር ሀዲድbaaburi weeranየባቡር መንገድBaburi weero mangsti kishotse.የባቡር ሐዲድ በመንግሰት እጅ ሥር ነው።
ባትsárbanከጉልበት በታች ያለው ስጋAdel sárbo s'aada.አደሎ ወፍራም ባት አለው።
ባትሪbaatriyanሀይልን አጠራቅሞ ኤልክትሪክ የሚያመነጭ ቁስNbaatriyo ns'eentso s'íílde.ባትሪህን እንደሞላ እርግጠኛ ሁን።
ባንክbaankiyanሰዎች ገንዘባቸውን የሚያስቀምጡበት የተጠበቀ ቦታTi ambaaro baankiya tged.ገንዘቤን ባንክ አሰቀምጫለሁ።
ባኩስቲdiiwanወንዝ ዳር የሚበቅል ፍሬው የሚበላ የዛፍ አይነትDiiw móó amrno.ባኩስቲ ሊበሉ ሄደዋል።
ባዛርbaazariyanለችሮታ የሚውል ገንዘብ ለመሰብሰብ ከቤት ውጭ የሚካሄድ ገበያBaazariyon ik miliyoni ambaro daatsro.በባዛሩ አንድ ሚሊዮን ብር አገኝን።
ባዳhalaganዘመድ ያልሆነAshan noosh halaga .ይህ ሰው ለኛ ባዳ ነው።
ባድማmaa baaranከዘሬ በፊት ቤት ሰርቶ የነበሩበት ቦታNo maa baaro han gananoka b'tesh.ባድማችን ከዚህ አከባቢ ነበር።
ባዶónaadjምንም የለለውMas'afo aake nged? lokambiyo ón b'wot.ቦርሳው ባዶ ነው፤መጻሕፍቱን የት ውሰድሻቸው?bááshaadjበውስጡ ምንም ነገር የለለውJerikaniyo báásha.ጀሪካኑ ባዶ ነው።
ባዶ ቦታsarnክፍት ቦታSarats ari aaniyo s'eentsuwer.የሚከተለውን ባዶ ቦታ በትክክለኛ መልስ ሙላ።